Thursday, March 29, 2007

የድጋፍ መግለጫ

በካናዳ የሚገኙ የቅንጅት የድጋፍ አካላት በቅርቡ ኪችነር ዋተርሉ አካባቢ ለተመሰርተው የቅንጅት የድጋፍ ቻፕተር የደስታ መግለጫ ያስተላልፋሉ

ቅንጅት ለህዝብ የገባውን የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ለውጥ ቃልኪዳን ቃሉን መጠበቅ እንዲችል የሚያስፈልገውን ማናቸውንም እገዛ ከጎናችሁ በመቆም ለመተግበር ቃል እንገባለን::

የቅንጅት መንፈስ ለዘላለም ይኑር

ከቫንኩቨር፣ ካልጋሪ፣ ዊኒፔግና ቶሮንቶ የቅንጅት ድጋፍ አካላት

29/03/2007

No comments: