Wednesday, June 13, 2007


አስቸኳይ የስብስባ ጥሪ

ቅንጅት ለስብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ቶሮንቶ


በቶሮንቶና አካባቢው የምትኖሩ የቅንጅት አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ

በቅንጅት መሪዎች ላይ ስለተወሰነው የፍርድ ሁኔታ እና በቅንጅት አለም አቀፍ አመራር ውስጥ የነበረው ችግር በመፈታቱ፤እንዴት ወደፊት በጋራ እንደምንሰራና፤ በሌሎችም አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር፤ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል


ቀን እሁድ ጁን 17፣ 2007


ቦታው፡ 427 BLOOR
ST. WEST


ስዓት፤
3pm ጀምሮ

የቅንጅት የህዝብ ተመርጮችና እንዲሁም የፖሌትካ እስርኞችን ከወያኔ እስር ለማስውጣት

ኢትዮጵያውያን ሁሉ በህብረት እንነሳ።

KINIJIT FOR HUMAN RIGHTS AND DEMOCRACY CALLS ALL ITS MEMBERS AND SUPPORTERS FOR AN EMERGENCY MEETING

DATE: SUNDAY JUNE 17, 2007

PLACE 427 BLOOR ST WEST

TIME 3PM

AGENDA

THE VERDICT ON CUD LEADERS AND OTHER MATTERS.

KIL MEDIATION AND THE FUTURE PROSPECT

AND OTHER MATTERS.


No comments: