Thursday, March 29, 2007

የቅንጅት ጥሪ:

በዘር በዘመድና የፖለቲካ ቡድን አባል በመሆን ብቻ አንዱ ዜጋ የሌላውን ዜጋ መብት የሚጋፋብትና ነጻነት የሚረግጥበት በሌላው ዜጋ ላይ በእብሪት የሚፈነጭበት ኋላ ቀር አመለካከትና አሰራር እንዲወገድ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተከትታትይ አምባገነኖች ጋር ትንንቅንቅ አድርጓል: ካለፈው ስህተታችን ተምረን በአዲስ አሰራር ህዝባችንን ለማገልገል ታጥቀን እንነሳ:

No comments: