Wednesday, May 2, 2007

PRESS REALEASE ON THE FORMATION OF KINIJIT TORONTO

ከቅንጅት ለሰብAዊ መብትና ዲሞክራሲ ቶሮንቶ የተሰጠ መግለጫ
የቅንጅት ራEይ፡

“የዜጎች ሰብAዊና ዲሞክራስያዊ መብት ሙሉ በሙሉ የተከበሩባት Iትዮጵያን
ለህዝቡ ፍላጎት መሟላት፣በሃላፊነትና፣በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰራ Aመራር
በሁሉም ደርጃ ግልጽና ዲሞክራሲያዊ በሆነ ስርAት የሚሰራ መልካም Aስተዳደር፣
በEኩልነትና በመከባበር ላይ የተመሰረተ Aንድነት ያለውና ራሱን ከኋላ ቀርነትና
ድህነት ለማውጣት Aብሮ የሚሰራ ህዝብ ማየት ነው” ይላል ይህንንም ራEይ
በማንገብ Iትዮጵያውያን ከAድማስ Eስከ Aድማስ በሰፊው በመንቀሳቀስ ላይ
ይገኛሉ::

No comments: